በ2028 ያሉ በዓላት

በ2028 ያሉ በዓላት
የግዕዝ ቀን የጎርጎሮሳዉያን ቀን ስም

አሜሪካ

የአዲስ ዓመት ቀን

ቢሮዎች በዲሴምበር 31፣ 2027 ዝግ ናቸው

ኦርቶዶክስ

ገና (ልደት)

የእረፍት ቀን

አሜሪካ

የማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር የልደት ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

ኦርቶዶክስ

ጥምቀት

የእረፍት ቀን

አሜሪካ

የዋሺንግተን የልደት ቀን (የፕሬዚዳንቶች ቀን)

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

እስልምና

ዒድ አልፈጥር

ሸዋል 1፣ 1449

የእረፍት ቀን

የሚጠበቅ – በአንድ ቀን ሊቀየር ይችላል

ብሔራዊ

የዐድዋ ድል በዓል

የእረፍት ቀን

ኦርቶዶክስ

ሆሳዕና

መታሰቢያ ቀን፣ የእረፍት ቀን አይደለም

ኦርቶዶክስ

ስቅለት

የእረፍት ቀን

ኦርቶዶክስ

ፋሲካ (ትንሳኤ)

የእረፍት ቀን

ብሔራዊ

ዓለም አቀፍ የሠራተኞች ቀን

የእረፍት ቀን

እስልምና

ዒድ አልአድሃ

ዙልሒጃ 10፣ 1449

የእረፍት ቀን

የሚጠበቅ – በአንድ ቀን ሊቀየር ይችላል

ብሔራዊ

የአርበኞች ድል በዓል

የእረፍት ቀን

ኦርቶዶክስ

ዕርገት

መታሰቢያ ቀን፣ የእረፍት ቀን አይደለም

ብሔራዊ

የደርግ ውድቀት ቀን

የእረፍት ቀን

አሜሪካ

የመታሰቢያ ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

ኦርቶዶክስ

በዓለ ሃምሳ

መታሰቢያ ቀን፣ የእረፍት ቀን አይደለም

አሜሪካ

የጁንቲንዝ ብሔራዊ ነፃነት ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

አሜሪካ

የነፃነት ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

እስልምና

መውሊድ

ረቢዑል አወል 12፣ 1450

የእረፍት ቀን

የሚጠበቅ – በአንድ ቀን ሊቀየር ይችላል

ኦርቶዶክስ

ቡሄ

መታሰቢያ ቀን፣ የእረፍት ቀን አይደለም

አሜሪካ

የሠራተኞች ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

ብሔራዊ

እንቁጣጣሽ (አዲስ ዓመት)

የእረፍት ቀን

ኦርቶዶክስ

መስቀል

የእረፍት ቀን

አሜሪካ

የኮሎምበስ ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

አሜሪካ

የአርበኞች ቀን

ቢሮዎች በኖቬምበር 10፣ 2028 ዝግ ናቸው

አሜሪካ

የምስጋና ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

አሜሪካ

የገና በዓል

ቢሮዎች ዝግ ናቸው