በ2020 ያሉ በዓላት

በ2020 ያሉ በዓላት
የግዕዝ ቀን የጎርጎሮሳዉያን ቀን ስም

አሜሪካ

የአዲስ ዓመት ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

ኦርቶዶክስ

ገና (ልደት)

የእረፍት ቀን

ኦርቶዶክስ

ጥምቀት

የእረፍት ቀን

አሜሪካ

የማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር የልደት ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

አሜሪካ

የዋሺንግተን የልደት ቀን (የፕሬዚዳንቶች ቀን)

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

ብሔራዊ

የዐድዋ ድል በዓል

የእረፍት ቀን

ኦርቶዶክስ

ሆሳዕና

መታሰቢያ ቀን፣ የእረፍት ቀን አይደለም

ኦርቶዶክስ

ስቅለት

የእረፍት ቀን

ኦርቶዶክስ

ፋሲካ (ትንሳኤ)

የእረፍት ቀን

ብሔራዊ

ዓለም አቀፍ የሠራተኞች ቀን

የእረፍት ቀን

ብሔራዊ

የአርበኞች ድል በዓል

የእረፍት ቀን

እስልምና

ዒድ አልፈጥር

ሸዋል 1፣ 1441

የእረፍት ቀን

የሚጠበቅ – በአንድ ቀን ሊቀየር ይችላል

አሜሪካ

የመታሰቢያ ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

ብሔራዊ

የደርግ ውድቀት ቀን

የእረፍት ቀን

ኦርቶዶክስ

ዕርገት

መታሰቢያ ቀን፣ የእረፍት ቀን አይደለም

ኦርቶዶክስ

በዓለ ሃምሳ

መታሰቢያ ቀን፣ የእረፍት ቀን አይደለም

አሜሪካ

የጁንቲንዝ ብሔራዊ ነፃነት ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

አሜሪካ

የነፃነት ቀን

ቢሮዎች በጁላይ 3፣ 2020 ዝግ ናቸው

እስልምና

ዒድ አልአድሃ

ዙልሒጃ 10፣ 1441

የእረፍት ቀን

የሚጠበቅ – በአንድ ቀን ሊቀየር ይችላል

ኦርቶዶክስ

ቡሄ

መታሰቢያ ቀን፣ የእረፍት ቀን አይደለም

አሜሪካ

የሠራተኞች ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

ብሔራዊ

እንቁጣጣሽ (አዲስ ዓመት)

የእረፍት ቀን

ኦርቶዶክስ

መስቀል

የእረፍት ቀን

አሜሪካ

የኮሎምበስ ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

እስልምና

መውሊድ

ረቢዑል አወል 12፣ 1442

የእረፍት ቀን

የሚጠበቅ – በአንድ ቀን ሊቀየር ይችላል

አሜሪካ

የአርበኞች ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

አሜሪካ

የምስጋና ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

አሜሪካ

የገና በዓል

ቢሮዎች ዝግ ናቸው