በ2012 ያሉ በዓላት

በ2012 ያሉ በዓላት
የግዕዝ ቀን የጎርጎሮሳዉያን ቀን ስም

አሜሪካ

የአዲስ ዓመት ቀን

ቢሮዎች በጃንዋሪ 2፣ 2012 ዝግ ናቸው

ኦርቶዶክስ

ገና (ልደት)

የእረፍት ቀን

አሜሪካ

የማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር የልደት ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

ኦርቶዶክስ

ጥምቀት

የእረፍት ቀን

እስልምና

መውሊድ

ረቢዑል አወል 12፣ 1433

የእረፍት ቀን

የሚጠበቅ – በአንድ ቀን ሊቀየር ይችላል

አሜሪካ

የዋሺንግተን የልደት ቀን (የፕሬዚዳንቶች ቀን)

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

ብሔራዊ

የዐድዋ ድል በዓል

የእረፍት ቀን

ኦርቶዶክስ

ሆሳዕና

መታሰቢያ ቀን፣ የእረፍት ቀን አይደለም

ኦርቶዶክስ

ስቅለት

የእረፍት ቀን

ኦርቶዶክስ

ፋሲካ (ትንሳኤ)

የእረፍት ቀን

ብሔራዊ

ዓለም አቀፍ የሠራተኞች ቀን

የእረፍት ቀን

ብሔራዊ

የአርበኞች ድል በዓል

የእረፍት ቀን

ኦርቶዶክስ

ዕርገት

መታሰቢያ ቀን፣ የእረፍት ቀን አይደለም

ብሔራዊ

የደርግ ውድቀት ቀን

የእረፍት ቀን

አሜሪካ

የመታሰቢያ ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

ኦርቶዶክስ

በዓለ ሃምሳ

መታሰቢያ ቀን፣ የእረፍት ቀን አይደለም

አሜሪካ

የጁንቲንዝ ብሔራዊ ነፃነት ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

አሜሪካ

የነፃነት ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

ኦርቶዶክስ

ቡሄ

መታሰቢያ ቀን፣ የእረፍት ቀን አይደለም

እስልምና

ዒድ አልፈጥር

ሸዋል 1፣ 1433

የእረፍት ቀን

የሚጠበቅ – በአንድ ቀን ሊቀየር ይችላል

አሜሪካ

የሠራተኞች ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

ብሔራዊ

እንቁጣጣሽ (አዲስ ዓመት)

የእረፍት ቀን

ኦርቶዶክስ

መስቀል

የእረፍት ቀን

አሜሪካ

የኮሎምበስ ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

እስልምና

ዒድ አልአድሃ

ዙልሒጃ 10፣ 1433

የእረፍት ቀን

የሚጠበቅ – በአንድ ቀን ሊቀየር ይችላል

አሜሪካ

የአርበኞች ቀን

ቢሮዎች በኖቬምበር 12፣ 2012 ዝግ ናቸው

አሜሪካ

የምስጋና ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

አሜሪካ

የገና በዓል

ቢሮዎች ዝግ ናቸው