በ2022 ያሉ በዓላት

በ2022 ያሉ በዓላት
የግዕዝ ቀን የጎርጎሮሳዉያን ቀን ስም

አሜሪካ

የአዲስ ዓመት ቀን

ቢሮዎች በዲሴምበር 31፣ 2021 ዝግ ናቸው

ኦርቶዶክስ

ገና (ልደት)

የእረፍት ቀን

አሜሪካ

የማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር የልደት ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

ኦርቶዶክስ

ጥምቀት

የእረፍት ቀን

አሜሪካ

የዋሺንግተን የልደት ቀን (የፕሬዚዳንቶች ቀን)

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

ብሔራዊ

የዐድዋ ድል በዓል

የእረፍት ቀን

ኦርቶዶክስ

ሆሳዕና

መታሰቢያ ቀን፣ የእረፍት ቀን አይደለም

ኦርቶዶክስ

ስቅለት

የእረፍት ቀን

ኦርቶዶክስ

ፋሲካ (ትንሳኤ)

የእረፍት ቀን

ብሔራዊ

ዓለም አቀፍ የሠራተኞች ቀን

የእረፍት ቀን

እስልምና

ዒድ አልፈጥር

ሸዋል 1፣ 1443

የእረፍት ቀን

የሚጠበቅ – በአንድ ቀን ሊቀየር ይችላል

ብሔራዊ

የአርበኞች ድል በዓል

የእረፍት ቀን

ብሔራዊ

የደርግ ውድቀት ቀን

የእረፍት ቀን

አሜሪካ

የመታሰቢያ ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

ኦርቶዶክስ

ዕርገት

መታሰቢያ ቀን፣ የእረፍት ቀን አይደለም

ኦርቶዶክስ

በዓለ ሃምሳ

መታሰቢያ ቀን፣ የእረፍት ቀን አይደለም

አሜሪካ

የጁንቲንዝ ብሔራዊ ነፃነት ቀን

ቢሮዎች በጁን 20፣ 2022 ዝግ ናቸው

አሜሪካ

የነፃነት ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

እስልምና

ዒድ አልአድሃ

ዙልሒጃ 10፣ 1443

የእረፍት ቀን

የሚጠበቅ – በአንድ ቀን ሊቀየር ይችላል

ኦርቶዶክስ

ቡሄ

መታሰቢያ ቀን፣ የእረፍት ቀን አይደለም

አሜሪካ

የሠራተኞች ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

ብሔራዊ

እንቁጣጣሽ (አዲስ ዓመት)

የእረፍት ቀን

ኦርቶዶክስ

መስቀል

የእረፍት ቀን

እስልምና

መውሊድ

ረቢዑል አወል 12፣ 1444

የእረፍት ቀን

የሚጠበቅ – በአንድ ቀን ሊቀየር ይችላል

አሜሪካ

የኮሎምበስ ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

አሜሪካ

የአርበኞች ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

አሜሪካ

የምስጋና ቀን

ቢሮዎች ዝግ ናቸው

አሜሪካ

የገና በዓል

ቢሮዎች በዲሴምበር 26፣ 2022 ዝግ ናቸው